ጀግኖቹ የለም 2ኛ ደረጃ ት/ ቤት የወንድ ተማሪዎች እግር ኳስ ቡድን አባላት
በነገው ዕለት ማለትም መጋቢት 01፣2017 ዓ.ም በሚካሄደው የ10ኛው የተማሪዎችና መምህራን የስፖርት ውድድር ላይ የቦሌ ክፍለ ከተማን ዋንጫ ለማንሳት በጽኑ ይፋለማሉ፡፡
መልካም ዕድል ለእግር ኳስ ቡድናችን!!!!