Lem General Secondary School
Announcement Sport

Sport

06th March, 2025

በዛሬው ዕለት 23/7/201,በለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የኳስ ሜዳ ምርቃት ፕሮግራም ተደርጎል ኳስ ሜዳውን የሰሩ

ለም የጤና ቡድን ; ገርጂ ፋርማሲ የጤና ቡድን ፀሐይ ኢንሹራንሰ የጤና ቡድኖች ናቸው ሜዳውን የመረቁት አቶ መስፍን ታደሰ የቦሌ ክ/ከተማ ት/ት ጽ/ቤት ሀላፊና ወ/ሮ መዓዛ ተስፉ የቦሌ ክ/ከተማ ት/ት ጽ/ቤት አስተባባሪ ናቸው በመክፈቻው እለት የእግር ኳስ ውድድር ያደረጉት የለም 2ኛ ደረጃ መምህራንና የለም የጤና ቡድኖች ሲሆኑ በውጤቱም 4ለ4በመጠናቀቁ ወደ መለያ ምት ሄደው የለም 2ኛ ደረጃ ት ቤት 4 ለ 1 በሆነ ውጤት የመምህራኑ ቡድን አሸናፊ ሆኗል::


በመጨረሻም ሜዳውን ለሰሩት የጤና ቡድኖች ክፍለ ከተማው ያዘጋጀውን የመልካም ስራ የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል ::

ጎን ለጎንም የለም የጤና ቡድን ለአራት የክፍለከተማ አመራሮችና ለ5 የት/ቤቱ አመራሮች ሽልማት አበርክተዋል




.

Copyright © All rights reserved.

Created with